From the club update

Our news.

ብስክሌት ወደ አፍሪካ ያስገቡት ኮሎኒያሊስቶች እንደሆኑ ይነገራል፣ ይገለገሉበትም የነበረው ለመጓጓዣነት እንደነበር ታሪክ ያስረዳል፡፡ ለ1937 በአይቮሪኮስት ሀገር በአፍሪካ ለመጀመሪያ...

በ1948 በአውስትራሊያ በሜልቦርን ከተማ በተደረገው ኦሎምፒክ ላይ በመወዳደር ለአፍሪካ ስፖርት ታሪክ ቀዳሚው ቦታ ለመያዝ በቅታለች፡፡ በዚህም ውድድር አቶ ገረመው ደንቦባ 25ኛ መስፍን ተስፋ...

የብስክሌት ስፖርት ወደ ሀገራችን የገባው ከጣሊያን ወረራ በፊት በአገር ውስጥ ይዘወተር እንደነበር፣ ከዚሁ ጋር በተያያዘ ሂደት በተለይም ከዛሬ 65 ዓመት በፊት የመጓጓዣ አገልግሎት በብስክሌት...