History
በ1948 በአውስትራሊያ በሜልቦርን ከተማ በተደረገው ኦሎምፒክ ላይ በመወዳደር ለአፍሪካ ስፖርት ታሪክ ቀዳሚው ቦታ ለመያዝ በቅታለች፡፡ በዚህም ውድድር አቶ ገረመው ደንቦባ 25ኛ መስፍን ተስፋዬ 32ኛ እንዲሁም በቡድን ውጤት አገራችን ኢትዮጵያ ዘጠነኛ በመሆን በኦሎምፒክ ታሪክና አልፎ ተርፎም በኢስያ ሊደፊር ያልቻለ ክበረ ወሰን አስመዝግባለች፡፡
ኢትዮጵያ የብስክሌት ኮንፌዴሬሽን ከመሠረቱት አገሮች አንዷ ናት፡፡
ከኮንፌዴሬሽኑ ምስረታ በኋላ በኮንጎ ብራዛቢል፣ በሌጎስና በአልጀርስ በተከታታይ በተከናወነው የመላው አፍሪካ ጨዋታ ላይ አገራችን ለመካፈል በቅታለች