የዙር ውድድር (Cercuit Races/ certeruim)

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ የታዳጊዎች፣ የቀድሞ ብስከሌተኞች እና የግል ተወዳዳሪዎች የብስክሌት ውድድር : AA City positioning competition

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የ2018ዓ/ም የክለቦች፣ቡድኖች ታዳጊዎች የቀድሞ ተወዳዳሪዎች ብስክሌት ውድድር

Event Image
Event Image
Event Image
Event Image
Event Image
Event Image
Event Image
Event Image
Event Image
Event Image
Event Image
  • ከወሎ ሰፈር አደባባይ ወደ ኡራኤል ጎዳና
  • 21 December 2025, 12:07 AM
  • 2025-12-21
  • All Member Allowed

ማሳሰቢያ

-      የሁሉም ውድድር ምዝገባ ከጠዋቱ 1፡20 – 2፡00 ይካሄዳል

-      ማንኛውም ተወዳዳሪ ከውድደሩ ሰዓት 30 ደቂቃ ቀድሞ መድረስ ይኖርበታል

-      ሁሉም ተወዳዳሪ ከዚህ በፊት ለውድድር የተሰጠውን ቁጥር ይዞ መምጣት ወይንም ማዘጋጀት ይኖረበታል

-      ማንኛውም ተወዳዳሪ የጭንቅላት መከላከያ ሄልሜት ሳያደርግ መግባት አይችልም

-      ውድድሩ በሰአት የሚካሄድ ሲሆን የአጠቃላይ አሸናፊዎች የሜዳሊያ ሽልማት እና እንደ አስፈላጊነቱ ሌሎች ሽልማቶች ሊሰጥ ይችላል

-      በውድድሩ የሚሳተፉ ተወዳዳሪዎች የሌላ ክልብ መለያ (አርማ) ለብሰው መወዳዳር አይችሉም

-      እንደ አስፈላጊነቱ የውድድሩ ቦታ፣ ቀን፣ ሰዓትና የውድድሩ ርቀት ሊቀየር ይችላል 

 

 

  • ቀጣይ የውድድር ፕሮግራም የውድድር ቀን የውድድር ዓይነት የውድድር ቦታ የውድድር ካታጎሪ ማውንቴን ታዳጊ ወንድና ሴት ኮርስ ሴቶች ማውንቴን አዋቂ ወንድ የቀድሞ ብስክሌተኞች (የጤና ቡድኖች) በኮርስ ወንዶች 12/04/2018ዓ.ም የዙር ከወሎሰፈር አደባባይ ወደ ኡራኤል ጎዳና 15.5 ኪ.ሜ (5 ዙር) ጠዋት 1፡30 24.8ኪ.ሜ (8ዙር) ጠዋት 1፡30 24.8ኪ.ሜ (8ዙር) ጠዋት 1፡30 71.3 ኪ.ሜ (23 ዙር) ጠዋት 3፡00 19/04/2018ዓ.ም የዙር ከተባባሩት አደባባይ ፍየል ቤት ፔፕሲ ጎዳና 15.5 ኪ.ሜ (5 ዙር) ጠዋት 1፡30 24.8ኪ.ሜ (8ዙር) ጠዋት 1፡30 24.8ኪ.ሜ (8ዙር) ጠዋት 1፡30 71.3 ኪ.ሜ (23 ዙር) ጠዋት 3፡00 03/05/2018ዓ.ም የስፖንሰር መታሰቢየ ውድድር አለ ዝርዝር ፕሮግራም ወደፊት የሚገለጽ ይሆናል

Partner & sponsor.

Support our brands.