የዙር ውድድር (Cercuit Races/ certeruim)
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ብስክሌት ፌዴሬሽን የ2018ዓ/ም የክለቦች፣ቡድኖች ታዳጊዎች የቀድሞ ተወዳዳሪዎች አቋም መለኪያ ውድድር
ማሳሰቢያ
- የሁሉም ውድድር ምዝገባ ከጠዋቱ 1፡20 – 2፡00 ይካሄዳል
- ማንኛውም ተወዳዳሪ ከውድደሩ ሰዓት 30 ደቂቃ ቀድሞ መድረስ ይኖርበታል
- ሁሉም ተወዳዳሪ ከዚህ በፊት ለውድድር የተሰጠውን ቁጥር ይዞ መምጣት ወይንም ማዘጋጀት ይኖረበታል
- ማንኛውም ተወዳዳሪ የጭንቅላት መከላከያ ሄልሜት ሳያደርግ መግባት አይችልም
- ውድድሩ በሰአት የሚካሄድ ሲሆን የአጠቃላይ አሸናፊዎች የሜዳሊያ ሽልማት እና እንደ አስፈላጊነቱ ሌሎች ሽልማቶች ሊሰጥ ይችላል
- በውድድሩ የሚሳተፉ ተወዳዳሪዎች የሌላ ክልብ መለያ (አርማ) ለብሰው መወዳዳር አይችሉም
እንደ አስፈላጊነቱ የውድድሩ ቦታ፣ ቀን፣ ሰዓትና የውድድሩ ርቀት ሊቀየር ይችላል
Partner & sponsor.